Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር MOR JBO-001/2017/1 በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና
በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን። Lot 1) የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The United Nations World Food Programme (WFP) Seeks National and International Reputable and Legally Registered Service Providers for the Provision of Manpower Services to Support WFP Fleet Operations
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Ref: EOI-ETCO-LOG-2025-01Provision Of Manpower Services for WFP Fleet Operations.Closing Date: 31 January 2025 at
Tsehay Association Would Like to Hire an Accountant Who Can Do an Audit for Our Organization
CALL FOR AUDIT SERVICE Tsehay association would like to hire an accountant who can do Audit for our organization. We
The Construction Management Institute (CMI) Invites Qualified Bidders to Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building
NOTICE OF INVITATION TO RE-BID Procurement Reference Number CMI-ICB-W-0001-20117 BID Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential
Ministry of Water and Energy Invites Eligible Bidders for the Selection and Employment of Independent Procurement Audit Service for Three Years Procurement Audit (2016-2018 Ethiopian Physical Years) for Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) (P-176327)
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Grant No. E124-Et ASSIGNMENT TITLE: Selection and
የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት Asset Assessment Design and Specification of Project የማዘጋጀት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሮቤ ከተማ መዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፤ Asset assessment design and specification
የላሊበላ የጥናት፤ የዲዛይን ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 2025) በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን የጂኦፊዚክስ መሳሪያዎች፣ የኬንዚንግ ውፍረት፣ የውሃ ጥራት መለኪያ፣ የአፈር መመርመሪያ መሳሪያዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 1, የላሊበላ የጥናት፤ የዲዛይን ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 2025) በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን ማለትም፡–
በሰ/ሸዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤትየሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ የህፃን ቅዱስ ቴዎድሮስ ሞግዚት አስተዳዳሪ ሰናይት አስማረ እና በአፈ ተከሣሾች 1ኛ ወ/ሮ ገነት መንገሻ ወራሾች እነ
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for Laboratory Chemicals, Laboratory Instrument & Glassware, Equipment for Field Experimental Work
INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING TENDER NO. LP/OT/17/SIG/2017 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested
የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን ከ2024 በጀት አመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 አመታት ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል
የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን በካንሰር ላይ የሚሰራ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን