Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB/OEB/GOV/02/2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካልና አፓራተስ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተቀመጠው የኬሚካሎች
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ኬሚካሎች፣ የባዮሎጅ አፓራተስ፣ የኬሚስትሪ አፓራተስ እና የፊዚክስ አፓራተስ በግልጽ ጨረታ ብቃት ያላቸው ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡- 002/2017/ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከህዳር 15/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 15/2017/ ዓ.ም የስድስት
በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች የምግብ ፍጆታ እና የወጥ ማጣፈጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ደፈልጋል
NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated a budget towards the cost of the following Road Construction Projects and intends to apply
Ethiopian Roads Administration Has Allocated a Budget Towards the Cost of the Road Construction Projects
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 በላከ (HDPE
የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 በላከ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 006/2016 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM006/2016
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Wood
Invitation for Bid Eucalyptus Wood Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0008-2016-PUR Object of Procurement: Eucalyptus Wood Description: Eucalyptus Wood Award
የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር ከጃንዋሪ 1/2023 እስከ ዲሴምበር 31/2023 ያለውን የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን በስፋት ሲሰራ የቆየ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት እና የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር ከበጀት አመቱ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት አመታት የማህበሩን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ቅጥር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ በአዋጅ ቁጥር