Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ማለትም፡– አይሱዙ እና የውሃ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውል አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳትፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-NC-0024-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር/151854 በ30/04/2016 ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የተለያዩ አይነት ያላቸው መድሐኒቶች፣ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች፣ የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ የሚፈፀም የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት በር ስራ እና ጣሪያ ጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ ተባይ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የፀረ ተባይ ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0778-2016-PUR Object of Procurement:
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ ለሚገኙና ቁጥራቸው ከ35 እስከ 50 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸው ምግብ አገልግሎት የሚያቀርቡ ሆቴሎች ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የአትሌቶች የምግብ አቅርቦት ግዥ ጨረታማስታወቂያጨረታ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ..እ.ድ -01/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ
ኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች,ከኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ እና ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ኬሚካሎችን (Water Treatment Chemicals ) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ከሚካሎችን (Water
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል