Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ኦዲት ማስደረግ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
BID NO.HILLARY & GALLEN WESTON FOUNDATION/002/2024 RE-BID ANNOUNCEMENT Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit making International NGO founded in Canada Vancouver in 2007 and has been operating in Ethiopia
Imagine 1 Day International Organization Invites All Eligible BC/GC Contractors to Bid for the Rehabilitation of the Learning Classrooms
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በውስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /7-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe & Fitting በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ፡– የጨረታ ቁጥር DCE/SC/122/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe
በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በሚከተለው መስፈርት መሰረት ለሴክተር መስሪያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ ዕቃ፣ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ለባለበጀት መስሪያ
የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ የኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የውሀ ዕቃዎችና የትምህርት መሣሪያዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/ የግንባታ እቃዎች፣
ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም ሲሆን ለነዋሪዎቹ የሚሆን የጉድጓድ ውሃ ጊቢ ውስጥ ባለው ክፍት ቦታ አስቆፍሮ ለማስወጣት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እንዲሁም በየጊዜው የሚጠራቀሙትን ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፖሌቶች ጨረታ ማስታወቂያ ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ኩተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን