Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የመጀመሪያ ዙር የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (02/2017 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 6 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 የአፈረ ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት ግዥ፣ ሎት 2 በቆሎ
በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. የአፈረ ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት ግዥ፣ በቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ያገለገሉ እቃዎች /ያገለገሉ ባዶ ጆንያ ሽያጭ እና የፎሚጌሽን ሽራ ግዥ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የምንከራየውን መከራየት የሚሸጡትን መሸጥ የሚገዛን መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT.118 ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ 2ኛ ጊዜ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0195-2017-PUR Object of Procurement: LOT.118 ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ ቡና፣ ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ቡና፣ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0751-2016-PUR
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ ጨረታ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0788-2016-PUR Object of Procurement: የጀነሬተር መለዋወጫ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE/ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መለዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር፡– ጂኦ/ጂኦ/ዘ/01/2017 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE መለዋወጫ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት
መንዲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ የተለያዩ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች፣ የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ መንዲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ፡– 1. የተለያዩ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች፤ 2. የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ከ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ከ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Item
Invitation to Bid LOT 12 Procurement of Medical Item /SPANA PROJECT / Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ