Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች) 1. ኤች ዲ ፒሲ ፒሺ100 ብላክ (HDPE

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣው የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ድ/አ/ኤ/አ/ግ/ጨ/003/2017(ሎት-1) የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ

የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማ ከነከለመንዳሪ እና ፍላፕ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 007/2017 ዓ/ም የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን ባሉ ወራዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በሀለባ ቁሊቶ

የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በሀለባ ቁሊቶ ና በዶዮጋና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማራገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ በልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992/ 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Would Like to Sale Used Vehicles

BID FOR SALE OF USED VEHICLES ETH4952-RE United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to sale the following used

The United Nations World Food Programme (UNWFP) in Ethiopia is Seeking Formal Expressions of Interest (EOI) from Well-established, Fully Qualified Service Providers for the Provision of Local Auctioneer Service for the Disposal of Assets in Addis Ababa

The United Nations World Food Programme (WFP) In Etiopia is Seeking Qualified Inland/Local Freight Transport Operators to Present Their Expressions of Interest (EOI) for the Provision of Inland Local Freight Transport Services

Safaricom Ethiopia is Looking to Engage the Services of a Suitable Media Monitoring & Evaluation Agency, with a Demonstrable Capacity to Provide Media Monitoring Services

Bank of Abyssinia (BOA) Would Like to Invite Eligible & Interested Bidders for the Procurement of 10KW and 5KW Hybrid Inverters Including Supply, Installation, Testing, and Commissioning

Heineken Breweries S.C is Looking for a Potential Service Provider for BTL Promotion and Activation

EXPRESSION OF INTEREST FOR EVENT ORGANIZER OF BTL PROMOTION AND ACTIVATION Heineken Breweries S.C. is looking for a potential service

Ethio Telecom North West Region (NWR)invites Interested and Eligible Local Bidders in this National Competitive Bid (NCB) for Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town.

Notification of Bid Extension  

          Sourcing Department|16 August 2024 To:  ALL PARTICIPANTS Followed by: Kimia Abduro                                         Phone: (+251)-930-445474 E-mail:  kimia.abduro@ethiotelecom.et Reference: SCD/SD/TS-2/358/24 It

Dan Church Aid (DCA) Ethiopia Country Office, is Inviting Qualified Solar Energy Supply and Installation Companies for the Supply, Transport, Installation, and Commission of Solar Energy for DCA Offices Located in South Omo- Omorate Office and Berhale Afar Office