Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ
ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ግዢ እና ደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ እንደ (ሎት 1) – 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢስ ብዛት 2 (ሁለት) እና ልዩ ልዩ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር)፣የመኪና ጎማ፣የፅህፈት መሳሪያዎች፣የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር)፤ የመኪና
የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በጨረታ ቁጥር AMSH/ 001/2017 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ፍ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያየ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ቋሚ እቃዎች የመኪና ጎማዎች፣የግንባታ ዕቃዎች እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያየ
በሸገር ከተማ በኮዬ ፈጨ/ከተማ የዬረር ተራራ Echo Truism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክ ለማስገንባት በዘርፉ በሙያው ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በሸገር ከተማ በኮዬ ፈጨ/ከተማ የዬረር ተራራ Echo Truism መስህብ የመረጃና አቅጣጫ መጠቆሚያ ዴስክ ለማስገንባት በዘርፉ በሙያው ልምድ
Greek Community School Would Like to Invite All Eligible and Interested Bidders for Procurement of ICT Equipment’s & Printer Cartridge/ Toner
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Procurement Summary Bid No. NCB/GCS/01/2024 Country: Ethiopia Notice Type: Tender Competition: NCB Financier: Self-Financed Procurement
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001-2016 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት