Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

እናት ባንክ አ.ማ. ፒክአፕ ቶዮታ በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ ዝርዝራቸው እና ብዛታቸው ከታች የተጠቀሰው የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።   ያገለገሉ ዕቃዎች ዝርዝር መለኪያ ብዛት 1 የከባድ ተሸክርካሪ ጎማ በቁጥር

ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/05/11/2024-0012 Amref Health Africa, Ethiopia Office invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of 28 pieces of motorbikes as per the

Amref Health Africa, Ethiopia Office Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of 28 Pieces of Motorbikes

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ የሥልጠና መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት ግዥ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መፈጸም ስለፈለግን በግልጽ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ 02 Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመምህራን ላውንጅ፣ የተማሪ ላውንጅ፣ የቤት ጥገና፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎት ግዢዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢል ብዛት 2 (ሁለት) እና ለልዩ ልዩ ጭነት አገልግሎት የሚውል እስከ ሶስት ሰው መጫን የሚችል ቫን ተሸከርካሪ ብዛት (አንድ) ግዥ፤ የህትመት ፍሳሽ ኬሚካል ማጣሪያ ማሽን (Waste Water Treatment Machine) ብዛት 1 (አንድ) ግዥ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንድ (ሎት 1) — 5 ሰው መጫን የሚችል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper Clips 33mm) ብዛት 300 ፓኬት እንዲሁም የፅዳት አቃዎች ማለትም የዱቄት ሳሙና 200 ግራም ብዛት 3,000.00፣ ዲቶል (Dethol 500ml) ብዛት 300 ቦትል እና መወልወያ ብዛት 200.00 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል