Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ
ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ግዢ እና ደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ እንደ (ሎት 1) – 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢስ ብዛት 2 (ሁለት) እና ልዩ ልዩ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 01/2016 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሽሚን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ – EEP/TSO/CRT1/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሽሚን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ
መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች እና ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች እና
የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/ፍ/ቤት/01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
Ministry of Trade and Regional Integration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Chair
Invitation for Bid Procurment of Conference Chair Lot Information Procurement Reference Number: MoTRI-NCB-G-0097-2016-PUR Object of Procurement: Procurment of Conference Chair
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዮሀንስ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ወርቁ ደሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ ቡና፣ ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ቡና፣ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0751-2016-PUR
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ ጨረታ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0788-2016-PUR Object of Procurement: የጀነሬተር መለዋወጫ