Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 67/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ  

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እቶ ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 262275 በ21/6/2015 ዓ/ም

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስከዳር ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116835 በ26/7/2014 ዓ.ም፤ መ/ቁ 129145 በ26/9/2014 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለሀገረ ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለሀገረ ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

The Brooke Hospital for Animals, an International NGO Working in Ethiopia Invites Interested Bidders to Supply Types of Vehicles on Rental Basis to Be Used in Different Parts of Ethiopia, as Required by the Program (on Call Basis) for One Year Period

በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ እና የካቲት12 ቅ/መ/ደ/ት የ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አንደኛ ዙር አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ቁሳቁሶችን የጥገና ስራዎች በሎት ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ እና የካቲት12 ቅ/መ/ደ/ት የ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ

የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳት ጥገና፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መለዋወጫዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የአዳራሽ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶችንና ከታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁሶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ባለ 50 የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ባለ 50 ቅጠል የመማሪያ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0126-2016-PUR Object of Procurement: ባለ 50 ቅጠል

Bahirdar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Transparent A4 Cover

Invitation for Bid Transparent A4 Cover Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0048-2016-PUR Object of Procurement: Transparent A4 Cover Description: Transparent

ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጣን አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Yearly Magazine /አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ/ Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0072-2016-PUR Object of Procurement: Yearly

Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Postcard Printing

Invitation for Bid Postcard Printing Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Postcard Printing Description: Postcard Printing Award

የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አ/አ/መ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስና ጫማ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ዕድሳትና ጥገና፣ ሕትመት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና አቅርቦቶች በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 01/2017 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አአ/መ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ሥራ የሚውሉ የሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማ፣