Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጎማ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  ያገለገለ ጎማና ባትሪ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት አድራሻ ደሴ ከተማ ሚገኘውን በስጦታ የተላለፉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን እና

የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት አድራሻ ደሴ ከተማ ሚገኘውን በስጦታ የተላለፉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን እና የመኪና ባትሪ በሽያጭ ኮሚቴ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ እህት ኩባኒያ ከሆነው ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ባቱ (ዝዋይ) ከተማ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 004/2017 የቋጥኝ ድንጋይ (የጠጠር ድንጋይ) ጥሬ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ እህት ኩባኒያ ከሆነው ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ባቱ (ዝዋይ) ከተማ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 የቋጥኝ ድንጋይ (የጠጠር ድንጋይ) ጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ ገልባጭ መኪኖች እና ለግብርና ኖራ (አግሪ ላይም) ምርት ማጓጓዣ ተሳቢ መኪኖችን ለማቅረብ የተጠየቀውን መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ስልጠና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ስልጠና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች የህንጻ መሳሪያ፣ የመቀየሻ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽንና ሌብል) ቢትመን፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የሳኒተር እቃ የተሽከርካሪና ማሸነሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ጃካመር፣ የተፈጨ ጠጠር የግንብ ድንጋይ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 01/2017 እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ.የህንጻ መሳሪያ፣ የመቀየሻ መሳሪያ (ቶታል ስቴሽንና ሌብል) ቢትመን፣ የኤሌክትሪክ

Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid for the Procurement of Modification of the Existing Counter and Cage and the Purchase of a New Counter and Cage and Currency Detecting Machine

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና የልብስ ሰፊና ጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል

የልብስ ስፌትና ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎፤ የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና የልብስ ሰፊና ጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈጽም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈጽም በግልፅ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ2021/22 እና 2022/23 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት የመጽሔት ህትመት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ2021/22 እና 2022/23 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት የመጽሔት ህትመት አገልግሎት ግዥ

ISLAMIC RELIEF (IR) Invites All Eligible Local Vehicle Assembly Companies to Submit Their Offers for the Provision of One (1) Seven- Seater Vehicle (including the Driver) Locally Assembled and Manufactured in 2024

የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ባህዳር ከተማ የሚገኝ የአማራ ክልል የመንግስት ድርጅት ሲሆን ፋብሪካው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪዎችን፣ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎችን እና የሽራ ገመድ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር APF/10/2017/local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ባህዳር ከተማ የሚገኝ የአማራ ክልል የመንግስት ድርጅት ሲሆን ፋብሪካው

ኢትዩ -ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን በ2024 በጀት አመት አዲስ ኦዲተር መጋበዝና በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ መሰረት የሂሳብ ስራውን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የውጭ ኦዲተር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኢትዩ -ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን በኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በሰርተፍኬት ቁጥር 0331 ተመዝግቦ የሚሰራ ሀገር በቀል

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ ህትመት ስራዎች እና ትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡ 06/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር በሚገኙ ጽ/ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት