Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጎማ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  ያገለገለ ጎማና ባትሪ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት አድራሻ ደሴ ከተማ ሚገኘውን በስጦታ የተላለፉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን እና

የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት አድራሻ ደሴ ከተማ ሚገኘውን በስጦታ የተላለፉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን እና የመኪና ባትሪ በሽያጭ ኮሚቴ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ እህት ኩባኒያ ከሆነው ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ባቱ (ዝዋይ) ከተማ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 004/2017 የቋጥኝ ድንጋይ (የጠጠር ድንጋይ) ጥሬ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ እህት ኩባኒያ ከሆነው ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ባቱ (ዝዋይ) ከተማ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 የቋጥኝ ድንጋይ (የጠጠር ድንጋይ) ጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ ገልባጭ መኪኖች እና ለግብርና ኖራ (አግሪ ላይም) ምርት ማጓጓዣ ተሳቢ መኪኖችን ለማቅረብ የተጠየቀውን መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ስልጠና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ስልጠና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ የመኪና የጽዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 12, 2025) Invitation to Bid የተለያዩ የመኪና የጽዳት እቃዎች ግዥ 02/2017 ዓ/ም Procurement Reference No: MoI-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 10, 2025) Invitation to Bid ሎት 162 የተማሪ መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0073-2017-BIDProcurement Category: Goods

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of C-Band Waveguide Bandpass Filters

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌደራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል የጨረታ የማብራሪያ ምላሽ እና መክፈቻ ቀን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የጨረታ የማብራሪያ ምላሽ እና መክፈቻ ቀን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ 22-02B/07 እና 08/2017

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ት/ት ክፍል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 10, 2025) Invitation to Bid ሎት 331 ለተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ት/ት ክፍል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ግዥ Procurement Reference

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋዎጫ እና የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል