Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በውስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/2000

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል G+7 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከመቅረባቸው በፊት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸሮችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት መፈፀም ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የህሙማን ቀለቦች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/28/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት የቀላል የመኪና ልብስ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ እና ሻተር መጋረጃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ እስካነር እና የመኪና GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የዕቃ ግዥና አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የኮፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፡ የፎቶኮፒ፣ የፋከስ እና ሌሎች

ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን የሰራተኞች የደንብ ልብስ በአካባቢ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የሰራተኞች