Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 09/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነከ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ  ኤጀንሲ /ብ/ግ/ጨ/እ.ግ/03/2017 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አ.ገ.ግ/04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ እቃዎቹ እና አገልግሎቶችን ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን የአዳራሽ ተገጣጣሚ ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር፣ የቤትና

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤትየአዳራሽ ተገጣጣሚ ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች አስመጭ የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ እና የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች ጅምላ ንግድ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ቴዎድሮስ ተፈሪ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገነት ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88616 በ4/4/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 94433

የባለ ሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን የጨንቻ አጠቃላይ ሆስፒታል የጽኑ ህሙማን ህክምና መስጫ አንድ ብሎክ ህንፃና ከዚሁ ጋር ተያይዥ አንድ ብሎክ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች/CMHS/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a6ecb36c-be0d-40f1-8696-339018864700/open

Ministry of Finance: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/80f1aa21-de11-4978-af87-fc20e5e79b93/open  Invitation to

Werabe University: Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5dd1d805-b112-4feb-a70d-8d4bb115a0c8/open  Invitation to

Addis Ababa Design and Construction Work Bureau Addis Ababa Design and Construction Work Bureau Procurement of Building Renovation and Maintenance

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/879ff6fc-ebfa-43f5-a0dd-ec95e1166743/open Invitation to

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን

አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990

Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3b43899d-d85d-45c2-9677-4ae6f65a3af4/open  Invitation to