Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ቶጳዚዩን ቴዎድሮስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 242540 በ22/3/2013 ዓ.ም እና በመ/ቁ/269451 በ28/8/2013 ዓ.ም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያ ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት አመት የአጥር ጥገና ዕቃዎች፣ የመሰረተ ልማት ጥገና ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ ለፅዳትና ለከፊል ቋሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክ ስልጠናና ለአውቶ መካኒክ ስልጠና፣
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያ ቤት የአጥር ጥገና ዕቃዎች፣ የመሰረተ ልማት ጥገና ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ ለፅዳትና ለከፊል ቋሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክ ስልጠናና ለአውቶ መካኒክ ስልጠና፣ ለልብስ ስፌት ስራ ለስልጠናና፤ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የተለያዩን ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ደሳለኝ ኡንቻ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88823 በ11/11/14ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/89950 በ07/02/2015 ዒም
በድጋሚ የወጣ የመኖርያ ቤት እና በቤቱ ውስጥ የሚገኙ ቁሳቁስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation to Bid PROCUREMENT OF PNEUMATIC TYRE AND FORK LIFT TYRE Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0164-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 103103000 Title: Vehecle Tyres &
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pneumatic Tyre and Fork Lift Tyre
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልገሎት፣ የሆቴል መስተንገዶ አገልገሎት እና የትንሹ እሽግ ውሃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ERMMB/NCB/002/2017 E.C የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን የአገልግሎት እና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Battery Sealed 70/75Am
Invitation for Bid Procurement of Battery Sealed 70/75Am Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0163-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Battery
የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አዚዛ ሰኢድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኑርሁሴን ሀሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎች አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል
የ2017 ዓ.ም 1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር
Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Services
Invitation for Bid Hotel Services Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0067-2016-PUR Object of Procurement: Hotel Services Description: Hotel Services Award
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hard Disk
Invitation for Bid Purchasing of Hard Disk Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0072-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Hard Disk
በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ባጃጆች፣ ነዳጅ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችንና የተለያዩ ማሽነሪዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች ፈኒቸሮች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን ለመግዛትና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን ህጋዊ ከሆኑ የማሽነሪ አከራዮች ላይ መከራይት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት መስሪያ ቤቶች
የጭሮ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ እና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ለትምህርት መርጃ አገልግሎት የሚውሉ ጠመኔዎች እና ሌሎችንም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የጭሮ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በጭሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Banana Plant
Invitation for Bid Purchase of Banana Plant Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0741-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Banana Plant