Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮችን ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁ ብ/ባ/ፋ/አ-08/17 ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20

ብርሃን ባንክ አማ ታዳሽ የሃይል አቅርቦት ለመጠቀም ከያዘዉ አቅጣጫ የተነሳ በክምችት የሚገኙ በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አገለግሎት ላይ ያልዋሉ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት)ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ 2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ 3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ እኤአ ከ2024 እስከ 2026 በጀት ዓመት ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሒሳብ ምርመራ በውጪ ኦዲተር ለማሰራት ይፈልጋል

 የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን ሎት1 የተለያዩ የደንብ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈጽም በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ. ቁ.   የግዥው ዓይነት  

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈጽም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemicals

Invitation for Bid Purchase of Chemicals Lot Information Procurement Reference Number: DRMC-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Chemicals Description: Purchase

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቀለሞች ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/መ/ባ/ግብዓት/ቡ-1/014/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን የተለያዩ ቀለሞች

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና ብረትና እንጨት ስራዎች፤ ህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች ፣ አላቂ የመድሃኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራቸው ግንባታዎች ላይ የማማከር ስራ ለማሰራት የአማካሪዎች ምድብ (Category) የህንጻ ለማካሪ የአርክቴክቶች ለማካሪ እና በተጨማሪ ጥቃቅን አነስተኛ ሺንተርፐፕራ ይዘ(MSE) አማካሪ የሆናቹ በሃገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በቂና ብቁ የሆኑ አመካሪዎችን አወዳድሮ የምክር አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት   መለኪያ ብዛት

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/GC5 የግንባት ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል

የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እና ዕድሳት ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣በጤና እና

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች እና የሕትመት ስራ ግዥ ይፈልጋል

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመኪና ዕቃ ግዥ 2017 ዓ.ም Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: የመኪና ዕቃ ግዥ