Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሞተር ሳይክል ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች የ2016 ዓ.ም
ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ አካባቢ የ 2B+SB+G+12 ወለል ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ
ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ጥገናዎች እና የግንባታ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውስጥ ገቢ በጀት ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥገናዎች እና የግንባታ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት- 18 የሆቴል አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
Godina Arsii Lixaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Shaashamannes Faarnichaara, Meeshaalee Barreeffamaa Fi Meeshaalee Dhuma Biiroo, Meeshaalee Qulqullinaa, Motor Saayikilii, Uffataa Danbii, Elektrooniksii, Jenereetara Xiqqaa Fi Suphaa Konkolaataa Fi Motoroota Caalbaasii Ifatiin Dhaabbilee Dandeettii Secraa Qaban Dorgoomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk Caalbaasii 01/17 Godina Arsii Lixaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Shaashamannes Seckaroota Aanaa keessaattii argamaaniif bara bajataa 2017
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና
የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር፣
Youth in Development Action (YIDA) is Seeking a Registered Audit Company to Audit its Accounts for the Years 2024 to 2026 (three Years)
REQUEST FOR PROPOSALS: AUDIT SERVICES FOR YOUTH IN DEVELOPMENT ACTION CHARITY ORGANIZATION /YIDA/(2024-2026) Youth in Development Action (YIDA) is a
የንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ንጉሴ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መቅደስ ደሳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አናንያ የእናቶችና ህፃናት ልዩ ህክምና እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዝያዳ አክመል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 6፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement