Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Re-Invitation for the Supply of Seed Laboratory Equipment Tender No EABC/ESFPSS/OT/SLE 2/2024 The Ethiopian seed & forest product supply Sector ESFPSS invites sealed bids from interested eligible bidders for the
The Ethiopian Seed & Forest Product Supply Sector ESFPSS Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Seed Laboratory Equipment
የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት 3000 ሄክታር መሬት፣ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒክ አፕ፣ ቶዮታ ሀይሉክስ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተይዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2017 የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE CRAWLER CRANE MACHINE CEMENT SILO MACHINE) በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባለበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. የቢሮ ህንፃና መጋዘን፣ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሸን፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ ቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን፣ B+G+2 መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወ/ሮ ትዕግስት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገቱ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዕድን ውጤቶች እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈጸም እንፈልጋለን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 8 Procurement of ዘይት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/መካከለኛ/አንደኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/መካከለኛ/አንደኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በመደበኛ
Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner for HP LaserJet Printers
Ethiopian Reinsurance Share Company INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0003/2024 1. This is to solicit expression of interest from
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fence Work for Daycare
Invitation for Bid Procurement of Fence Work for Daycare Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-W-0018-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ-ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ–ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተገለጹትን
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪዎች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ፋ/ጽ/ቤት 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሚከተሉትን ግብዓቶች ማለትም ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች