Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት
የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት በርሜሎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ምድብ 1 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ምድብ 2 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ምድብ
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የፅህፈት መሳርያዎች፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የፅህፈት
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ቲተሮች እና ባነሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተለያዩ ቲተሮች እና ባነሮች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0752-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ ቲተሮች እና
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በግልጽ ጨረታ ለ1 ዓመት ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግጨ/01/2017 የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በግልጽ ጨረታ ለ1ዓመት ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ህጋዊ
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture
Invitation for Bid Procurement of Furniture 2017 Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Furniture 2017
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary
Invitation to Bid LOT:- 0001 Procurement of Sanitary 2017 EC Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን
Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gurawaa Bara Baajatan 2017 Ti Nyaata Bilchoo Sirreeffamtoota Seeraa Mana Amala Sirreessaa Aanaa Gurawan Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Nyaachislisuu Barbaada Kanaaf Dorgomtootni Dorgomuu Ni Dandahu
Caalbaasii Godina Harargee Bahaatti waajjirri maallaqaa Aanaa Gurawaa bara baajatan 2017 ti Nyaata Bilchoo Sirreeffamtoota Seeraa Mana Amala Sirreessaa Aanaa
በየካ ክ/ከተማ የደጀዝማች ወንድይራድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ደንብ ልብሶች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የተገጣጣሚና የጥገና እቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ የደጀዝማች ወንድይራድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተጋገረ ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 2፡ የተጋገረ ዳቦ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification