Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር ወላይታ ሶዶ ለሚያስገነባው መጋዘን ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የፈብረካ ውጤቶቸን ማለትም Egga Iron Sheet Gutter, G-28 Galvanized, PVC Down Pipe 80mm, Roof Coping ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል

ዳዩ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም ከተፈቀደው የመደበኛ ካፒታል በጀት የግቢ አጥር ግንባታና ኦክሲጂን ማምረቻ ዙሪያ አርማታ ሥራ ለማሰራት በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ደረጃ GC 5 እና በላይ የሆኑ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ለስፓና ፕሮጀክት አገልግለት የሚውል መድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/766c44b6-3b61-4c36-af06-c62197d76db4/open Reference

የቦታው ስፋት 76.28 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 25, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አዲስአለም ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ህይወት ወ/ፃዲቅ መካከል ስላለው

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪ (መኪናዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Different IT Materials

Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for National Competitive BidReference Number: ECO-04/2018 1. Engineering

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ104ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የህሙማን ማገገሚያ እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ.ኢግ/ሰቼማ/ብ.ግ ጨ/001/2018 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ