Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 19/03/2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በመግዛትና

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ማለትም ጫማዎች፣ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጦች፤ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የገዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Recurrent Budget-2017-2nd BID የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል። ምድብ የግብዓቱ/እቃው/አገልግሎቱ አይነት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ሸዋድንበር አየነው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሀና አየነው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/ቁ/105643 በ10/8/2015 ዓ.ም እና በኮ/መቁ/108174 በ15/10/2015

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ጉደታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሜሮን ግደይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 96573 በ23/3/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ/107919 በ17/3/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የገላ ሳሙና እና የቆዳ የእጅ ጓንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ እሸቱ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀይሉ አለነ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት አገልግሎት እና መድሃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ፣ ሎት

ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት) ዓመት በየዓመቱ የድርጅቱን ሂሳብ በIFRS በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት)

Re-Advertisement-FC Africa is Seeking Proposals for Technical Assistance to Strengthen the MSME Credit Risk Management Systems of 4 Banks and 8 MFIs Participating in the MESMER Program.

2merkato.com(Mar 04, 2026) Re-Advertisement – Terms of ReferenceMSME Credit Risk Management Technical Assistance (TA) for MESMER Partner Financial Institutions ABOUT

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የእቃ ግዥ ጨረታ፤ ጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ