Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 መደበኛ በጀት የቢሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሎጎና የመለያ መመሪያ (Brand Directive)፣ ኪሪቮይ እና ማክስ ላይነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ኦዲት ማስደረግ

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

BID NO.HILLARY & GALLEN WESTON FOUNDATION/002/2024 RE-BID ANNOUNCEMENT Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit making International NGO founded in Canada Vancouver in 2007 and has been operating in Ethiopia

Imagine 1 Day International Organization Invites All Eligible BC/GC Contractors to Bid for the Rehabilitation of the Learning Classrooms

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን በ2017 በጀት ዘመን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትክክሏ ወልደየስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መገርሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍባለመብት ነፃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኖቬጋ አግሮ ኢንዱስትሪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉት ለዋናው ቢሮ የአዳራሽ ውስጥ (indoor) እና የድርጅታችን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የግንባታ መሣሪያዎችን ፣ የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራ ፤ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎችን ግዥ እና የተለያዩ መኪናዎች እና ሞተር ሣይከሎች ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ ፣ የስልጠና እና የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመደበኛ አላቂ ቋሚ፣ የስልጠና

የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– YS/C/d NCB/001/2016 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ