Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid ሎት 118 የፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0078-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 118 የፋሲሊቲ ሰራ ክፍል
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፋሲሊቲ ሰራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሰራተኞች የክህሎት ስልጠና Procurement Reference No: BCPO-NCB-C-0017-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 110000000 Title: Educational Supplies Lot Information
የፌዴራል መንግሥት ሕንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሰራተኞች የክህሎት ስልጠና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታና የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ21/02/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ከ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም – Lot :-1 የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ Lot -2 የሻይ ቡና አገልግሎት
የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/ፍ/ቤት/01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
Ministry of Trade and Regional Integration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Chair
Invitation for Bid Procurment of Conference Chair Lot Information Procurement Reference Number: MoTRI-NCB-G-0097-2016-PUR Object of Procurement: Procurment of Conference Chair
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዮሀንስ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ወርቁ ደሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ ቡና፣ ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለቢሮ ለሻይ ቡና መሰተንግዶ ሚያገለግሉ (የሻይ ቅጠል፣ቡና፣ቆሎ፣ ስኳር እና የመሳሰሉት) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0751-2016-PUR
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጀነሬተር መለዋወጫ እና ሰርቪስ ግዥ ጨረታ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0788-2016-PUR Object of Procurement: የጀነሬተር መለዋወጫ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE/ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መለዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር፡– ጂኦ/ጂኦ/ዘ/01/2017 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE መለዋወጫ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት