Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 13/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም የተሽከርካሪ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ አትክልትና ፍራፍሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid አትክልትና ፍራፍሬ ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

Mekidelamba University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service

Invitation to Bid Procurement Of Car Rent Service Procurement Reference No: MAU-NCB-NC-0012-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ በርበሬና ቅመማ ቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በርበሬና ቅመማ ቅመም ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:

ዲላ ዩኒቨርሲቲ 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0171-2016-PUR Object of Procurement: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የሰርተፍኬት ህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሰርተፍኬት ህትመት አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0759-2016-PUR Object of Procurement: የሰርተፍኬት ህትመት አገልግሎት ግዥ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለታርጋ ቁጥር 4-12211 እና 4-14987 ኢት ተሸከርካሪዎች ልብስ፣ ጌጣጌጥና ቅባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለታርጋ ቁጥር 4-12211 እና 4-14987 ኢት ተሸከርካሪዎች ልብስ፣ጌጣጌጥና ቅባት ግዥን ይመለከታል (Vehicle Model HZJ105 L-G and Vehicle

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Digital Voice Record and Hard Disk

Invitation for Bid Lot 1 Procurement of Digital Voice Record and Hard Disk (SanDisk 2TB Extreme Portable SSD), PR/Teka-1/17/12/2016 Lot

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ደብተር 50 ሉክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ደብተር 50 ሉክ/ ቅጠል/ ላሚኔትድ የሆነ ተጨማሪ ሽፋን ፕላስቲክ የሆነ Lot Information Procurement Reference Number: EPU-NCB-G-0125-2016-PUR Object

The Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services the Provision of Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Weito Area, South Ethiopia Region