Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Maintenance ጠቅላላ አገ/ት@ 111Shovels (አካፋ) (a–2 Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0332-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Construction Maintenance ጠቅላላ አገ/ት@ 111Shovels
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Maintenance
Invitation to Bid 2017 Budget Year Open Tender Medical Equipment for Wollega University Comprehensive Specialized Hospital Procurement Reference No: WOU-NCB-G-0026-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
Wollega University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1 የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ ሎት 2 የኤፌሳር መኪና ጥገና
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ የኤፌሳር መኪና ጥገና (ሰርቪስ) እና የአፈር ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት/ ግዥ በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚገዛን መግዛት፣ የሚጠገነውን ማስጠገን እና የምንከራየውን መከራየት ይፈልጋል
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጸ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2 ደንብ ቁጥር 103/2004
በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሁለገብ ሆቴል አገልግሎት ለB+G+7 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለሆቴል አገልግሎት ለG+4 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 2 (ሁለት ቦታ) በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the CONSTRUCTION OF A DAY CARE CENTER ADDIS ABABA
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit a proposal for the CONSTRUCTION OF A DAY CARE
Ministry of Agriculture Notify Tender Award on Independent Financial Audit of EFY 2015
Contract Award Project: P178047-Development Response to Displacement Impacts Project in the Horn of Africa Phase IILoan/Credit/TF Info: IDA-E0590Bid/Contract Reference No: ET-MOA-400560-CS-LCSProcurement Method: LCS-Least Cost
ዶባ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽ የተባለ የምዝገባ ቁጥሩ 0458 የሆነ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት እኤአ ከጥር 1/2024 እስከ ታህሳስ 31/2024 የአንድ ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ማስታወቂያ ዶባ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽ የተባለ የምዝገባ ቁጥሩ 0458 የሆነ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት እኤአ ከጥር 1/2024 እስከ ታህሳስ 31/2024
ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ላፕቶፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ላፕቶፖች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ላፕቶፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ዝርዝር መረጃ
በአብክመ የደ/ብርሃን ሪ/ፖ/ከ/የጠባሴ ክ/ከተማ አስ/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብርሃን ሪፖ ጠ/ክ/ከ/አስ/የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን የጽሕፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላችሁ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች
ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችና ጄኔሬተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከታህሳስ 25 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከአፍሮ
በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/02/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ንብረቶች፣ ጀነሬተር፣ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በሞጆ ወደብና ተርሚናል የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/01/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው