Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to Bid 2017 Budget Year Open Tender Medical Equipment for Wollega University Comprehensive Specialized Hospital Procurement Reference No: WOU-NCB-G-0026-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
Wollega University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1 የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ ሎት 2 የኤፌሳር መኪና ጥገና
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ የኤፌሳር መኪና ጥገና (ሰርቪስ) እና የአፈር ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት/ ግዥ በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚገዛን መግዛት፣ የሚጠገነውን ማስጠገን እና የምንከራየውን መከራየት ይፈልጋል
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጸ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2 ደንብ ቁጥር 103/2004
በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሁለገብ ሆቴል አገልግሎት ለB+G+7 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለሆቴል አገልግሎት ለG+4 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 2 (ሁለት ቦታ) በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 04/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሎት 1 የጂም ዕቃዎች እና ሎት 2 የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች በድጋሜ የወጣ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታዉ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎች እና የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የእንስሳት ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የእንስሳት ህክምና አገልግሎት መስጫ መድኃኒት መሣሪያዎች አስመጪዎችና እንስሳት ጤና ኬላዎች እድሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የእንስሳት ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእንስሳት ህክምና
የመከላከያ ሚኒስቴር የስፖርት አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 13, 2025) Invitation for Bid የስፖርት አልባሳት ግዥ ፍላጎት Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0434-2017-PUR Object of Procurement:
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታጠቀ ቁጥር ብ.ፋ.ኢ./ብ.ግ.ጨ/003/2017 ግዥ ፈፃሚ አካል ስም፡– በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን
The GIZ Country Office is Looking for Service Providers Who Are Eligible to Participate in this Public Bid, and Are Herewith Requested to Submit Their Proposals for “Security and Cleaning Service for the GIZ-CDSDR Jigjiga Office.”
2merkato.com (Feb 13, 2025) Invitation to Bid Reference No. 83483089 The GIZ Country office is looking for Service providers who
ወሎ ዩኒቨርስቲ ንብ ማነቢያ እቃዎች ለግብርና ኮሌጅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 13, 2025) Invitation to Bid ንብ ማነቢያ እቃዎች ለግብርና ኮሌጅ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0061-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 13, 2025) Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ አዲስ አበባ ባለ 4 ኮከብ (Hotel Service Procurement at Addis
የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ 2017 ዓ.ም በጀት ለመንጃ ፍቃድ ስልጠና የሚያገለግሉ የማሰልጠኛ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ 2017 ዓ.ም በጀት ለመንጃ ፍቃድ ስልጠና የሚያገለግሉ የማሰልጠኛ
ምግባረ ሰናይ ሕፃናትና ቤተሰብ መርጃ ድርጅት ከJan 1, 2024-Dec 30, 2024 የሠራባቸውን የሂሳብ ሰነዶች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025) የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ምግባረ ሰናይ ሕፃናትና ቤተሰብ መርጃ ድርጅት ከ Jan 1, 2024–Dec 30,
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጨፋ ሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተራድኦ በጀት የሆስፒታል ፊኒሺንግ ሥራ ግንባታ ግዥ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጨፋ