Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን

ስኬት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ እና ለንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/GOP/NCB/12/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የባትሪና ቻርጀር ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 004/2017ዓም በአ/ብ/ክ/መ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ ቅርሶችን በተንቀሳቃሽ ካሜራ (ድሮዎን) በዞኑ ውስጥ ባሉ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ ቅርሶችን በተንቀሳቃሽ ካሜራ (ድሮዎን) በዞኑ ውስጥ ባሉ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ በፎቶ እና በቪዲዮ የማንሳትና የመቅረፅ ስራን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ

የአክሲዮን ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation

Invitations to Bid (Re-advertised) For the Procurement of Fortra Vulnerability Scanning and Penetration Testing Solution Implementation (National Competitive Bidding) Ref.

ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ ለሚሰጠው የፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

ሬስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የፅዳት ዕቃ ግዢን ይመለከታል:- ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በአዳማ ከተማ ያለው ህንፃ የሚሰጠው የተሟላ የመኝታ ክፍል አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር RE-LT/HT/HO/04/2024 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር በአዳማ ከተማ ያለው ህንፃ የሚሰጠው የተሟላ የመኝታ ክፍል አገልግሎት በግልጽ

Action for Development (AFD) Invites Interested Bidders to Supply Laptops Desktop Computers and Printers

Invitation for Bid Bid Reference No: AFDA-14/2024 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to Supply

የሎኒ በጐ አድራጐት ድርጅት የኦዲተር ጨረታ ላይ ስልክ ቁጥር እርማት

እርማት ባለፈው ረቡዕ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥር 25 37፣ በገፅ 20 ላይ ታትሞ በወጣው የሎኒ በጐ አድራጐት ድርጅት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት፤ ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣየቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥርOFWEGU-01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 959 2. TOTAL