Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የናፍጣ፣ ቅባትና ዘይት ግዥ ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር 05/2017 የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዋና ቢሮ

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዋና ቢሮ ዲፖ ላይ የሚገለበጥ ናፍጣ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ፈቃድ ካላቸው የነዳጅ አቅራቢዎች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ብግዜ 07/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and Accessories” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች፣ የህክምና እቃዎች እና Medical Equipment Spare Part and Accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አለም ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ክበሬ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ ጫማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ እስፔር ፓርት ፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ይስሀቅ አበጋዝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌራወርቅ አክሊሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (01/001-10/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የገዥው መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች ከዚህ በታች በተገለፀው

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ (Model BT-50, Chassis No-MM7UNYOW4E0933734)4-17448)* Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0712-2016-PUR Object of Procurement: