Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁጥር 01/2017 የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ጠቅላላ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አራት ሎት ማለትም በኤሌክትሮኒክስ /ሎት-01/፣ በአላቂ እና በሌሎች አላቂ እቃዎች /ሎት-02/ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ /ሎት-03/
የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ጠቅላላ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሮኒክስ፣ በአላቂ እና በሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የወለል ምንጣፍ፣ መጋረጃ እና ካዝና በድምሩ በአራት ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁጥር 01/2017 የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ጠቅላላ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አራት ሎት ማለትም በኤሌክትሮኒክስ /ሎት-01/፣ በአላቂ እና በሌሎች አላቂ እቃዎች /ሎት-02/ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ /ሎት-03/
የማ/ኢ/ከ/መንግሥት ጠቅላላ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሮኒክስ፣ በአላቂ እና በሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የወለል ምንጣፍ፣ መጋረጃ እና ካዝና በድምሩ በአራት ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡– “Confort plastic doctor shoes” ለአንደኛ ጊዜ የጽዳት እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት “Confort Plastic Doctor Shoes”፣ የጽዳት እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Maintenance ጠቅላላ አገ/ት@ 111Shovels (አካፋ) (a–2 Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0332-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Construction Maintenance ጠቅላላ አገ/ት@ 111Shovels
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Maintenance
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Climate-Resilient Borderlands Horn of Africa Invites Eligible Bidders to Procurement of Financial Audit Service
Ethiopian Herald (Feb 15, 2025) Term of Reference for Financial Audit Climate-Resilient Borderlands Horn of Africa (CRBI) would like to
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኢንሼቲቭ አካል የሆነው የገደብ ከተማ አስተዳደር አጥር ግንባታና የግሪኔር የፓይለት ፕሮጀክት ሥራ ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ በደረጃ BC-4 እና ከዚያ በላይ በደረጃ Gር-5 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴ/ር መሥሪያ ቤቶች ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለላስታ
Sidama Region Road Development and Transport Bureau Hereby Invite Sealed Bids from Interested and Eligible Grade-4 up to Grade-6 GC and RC Contractors for the Procurement of Projects
Addis Zemen (Feb 15, 2025) Invitation to Bid Sidama Region Road Development and Transport Bureau hereby invites sealed bids from
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚኘው መርከብ ሁ/የግ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚኘው መርከብ ሁ/የግ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የፋብሪካ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ ክ /መንግስት በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው
በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰሜን ቤንች ወረዳ ጌንጃ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የሚሆን የጌንጃ ከተማ ቄራ አገልግሎት ግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) የጌንጃ ከተማ ቄራ አገልግሎት ግንባታ ስራ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት፣ የኢንቨስትመንት ቦታ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር 001/25 ዳሸን ባንክ በሸዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው
የሴ/ቤንች ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው አጥርና የመግቢያ በር ግንባታ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሴ/ቤንች ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው አጥርና የመግቢያ በር