Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ   የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ አልባሳትና

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ Toilet Ball ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ (ድጋሚ የወጣ)  ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ Toilet ball ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በረጅም ጊዜ

የተለያዩ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 12, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን ተቋም እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ኤፌሶን ጡኔቦ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክሰ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሸ አቶ ኤፌሶን

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 13, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች