Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዓባይ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለመኖሪያ ቤት የሚውሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 33/2016 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ፣ ሶለር ፓምፕ ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የቢሮ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮንክስ እና ጄኔሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites All Interested & Eligible Bidders Who Are Qualified, Technically Competent, and Have Valid Licenses for the Forage Seed
Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPO/ITB/006/2024 In line with our mission, we Action for Social Development and Environmental Protection Organization
እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ማህበር የ2016 ዓ.ም የገንዘብና ንብረት እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር /external Auditor/ ማስመርመር /ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ትግራይ የጦር ጉዳተኞች ማህበር የ2016 ዓ.ም የገንዘብና ንብረት እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር /external auditor/ ማስመርመር /ኦዲት
በሲዳማ ብ/ክ መንግስት ደቡባዊ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ /እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ መንግስት ደቡባዊ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ /እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ
ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኮብልስቶን እና ዲች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክ/መ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቡርሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስር ከተማ ውስጥ ሎት 3
በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሎት
አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነ አንድ ሞዴሉ 2014 XCMG 25 ቶን ካቶ ክሬን ጉዳት ስለደረሰበት በስክራፕ መልክ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነ አንድ ሞዴሉ 2014 XCMG 25 ቶን ካቶ ክሬን ጉዳት ስለደረሰበት