Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3cac5d4-e485-45b5-a596-e92af30ce952/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0024-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Ministry of Peace: Procurement of Uniforms
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Spare Parts
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/def0f66c-efae-4e3a-b581-5f0e7b861855/open Lot Information Procurement
Ethiopian Cooperative Commission፡ Procurement of ICT Equipment
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5862b269-cbed-4fd0-8197-78b69230127d/open Lot Information Procurement
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Electronics Equipment
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5aa4a7a0-efd7-4f4c-8e74-b172add7406e/open Lot Information Procurement
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የቁም መወልወያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c768ae96-6493-426f-84dc-99c120aa05cd/open Lot Information Procurement
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Partition Work
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/361679c3-fe1c-4d2c-8043-f54386fe5245/open Lot Information Procurement
Customs Commission Kombolcha Branch Office: Procurement for Sanitary Materials
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0cf54420-2e18-4bc3-a206-42e52f70e63a/open Reference
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሎት.1 Dji
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ወላይታ ዞን የኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም በጀት ለሚያሰራው G+2 የቢሮ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ወላይታ ዞን የኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም በጀት ለሚያሰራው G+2 የቢሮ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የተለያዩ የመንገድ ጥገናና ለኮሪዶር ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨ፟-46-2018 ድርጅታችን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የተለያዩ የመንገድ ጥገናና ለኮሪዶር