Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
SOS Sahel Ethiopia- Rehabilitation/Solarization of Dasu Amsalu Motorized Water Scheme Program Here in Invited Eligible Bidders for Supply, Delivery and Installation of Solar Equipment’s
Reporter (May 03, 2026) INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS- NCB-G-11971-2026 SOS Sahel Ethiopia- Rehabilitation/Solarization of Dasu amsalu motorized
አዲስ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ግርማ አለባቸው ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/114/23359/00 በወ/ሪት ፈትያ አብራር ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን B+G+5 የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ግርማ አለባቸው ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 4- 2095 ሊፋን 110 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ኦርጂናል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eeabc0c4-80a4-4a9a-b97b-cb7fa95aef3f/open Lot Information
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የተለያዩ የብረት ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e31974d-2b1c-46d5-ac72-7460f1f1f9bc/open Lot Information
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2f3252a3-6db4-48f0-9a15-bb4f6c3ab65a/open Lot Information
Republican Guard፡ Procurement of Car Spare Part
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c3435a48-34d4-4a06-99e7-37cd2cdc282f/open Lot Information
ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ የመኪና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b8b28210-c2e3-414d-8e2c-6b43dd66e8aa/open