Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 007/2017 ዓ/ም የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን ባሉ ወራዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በሀለባ ቁሊቶ
የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በሀለባ ቁሊቶ ና በዶዮጋና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማራገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ በልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992/ 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች (pipe fitting) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች (pipe Fitting) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
INVITATION FOR RE-BID TENDER REF NO. NCB/OCC-113/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of Different Electro Mechanical Tools and Submersible pump (under two
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Electro-Mechanical Tools and Submersible Pump
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Two Road Projects: Kechemo-Wozir (8.5km) and Abuno-adele Mirt Meteje (7.09km).
Ethiopian Herald(Mar 03, 2026) Second Round Notice for National Competitive Bidders 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State,
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካብ ድርጀቶች በጨረታ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አጋዥ መጽሀፍት፣ የህክምና መድሃኒትና እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2018ዓ/ም ፋ/ግ/ን/የስራ
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የመኪና ጎማ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ ፍራሽ፣ ፍሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨ/ማስ/ቁ.001/2018 የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር ለሚገኙ
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-PSSSA/AAR/02/2018 የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስና
The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Consultancy Services for a Strategic Environmental and Social Assessment (SESA) for Road Corridors in Ethiopia, as Part of the Horn of Africa Initiative.
Ethiopian Herald(Mar 04, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Project:
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ (ፎረም ህንጻ) እና በአቡነ ጴጥሮስ ግቢ የሚገኙትን የተለያዩ ክፍሎችን በግልዕ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል
2merkato.com (Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ (ፎረም ህንጻ) እና በአቡነ ጴጥሮስ ግቢ የሚገኙትን የተለያዩ ክፍሎችን