Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ቋሚ የቢሮ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነክ በግልጽ እና ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OFWE/GU-04/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ቄ/ወለጋ እና ምስራቅ ወለጋ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ቁም የፈረንጅ ጥድ፤ የ“Grevillea Robusta” እንዲሁም የ“Pinas Patula” እና “Grevillea Robusta ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 15/03/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB WWC 01/2017 በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን (Core drilling

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casein Glue and C02 Gas

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)፣ ፕሪንተር ብዛት 5 (አምስት)፣ ላፕቶፕ ብዛት 2 (ሁለት) ፣ ፕሮጀክተር ብዛት 1 (አንድ) እና External Hard Disk ብዛት 2 (ሁለት) ዕቃዎች፣ ለላብራቶሪ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1 (አንድ)፣ Tensi Enter Strength Tester ብዛት 1 (ስንድ)፣ Roughness Tester ብዛት 1 (አንድ) እና Audiometer ብዛት 1 (አንድ)፣ ከምሱር (eyelet) ብዛት 1,500,000 አና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 2,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንድ (ሎት 1)፡– ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)፣ፕሪንተር ብዛት

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለዐቃቢያን ሕግ ሰርቪስ አገልግሎት የኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ኢንሹራንስ፣ የቢሮ ፅዳትና ውበት፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለዐቃቢያን ሕግ ሰርቪስ አገልግሎት የኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ኢንሹራንስ፣ የቢሮ ፅዳትና ውበት፣ የመኪና

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን እና የሰው ኃይል መመሪያ ቁጥር 59/2016 ያልተካተቱ መደቦችን እና ዩኒዬኑ ቀድሞ እየሠራባቸው ያሉ መደቦችን ለማስጠናት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን እና የሰው ኃይል መመሪያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ነጭ በቆሎ በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ