Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-14/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እና ያገለገለ ሞተር ሣይከሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (ሁለት) 02/2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን እና ኤሌከትሮኒክስ (ድጋሚ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የእጣ ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያ፣የጨረታ ቁጥር-03/ጀሪ/24 የጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ ሃ/የተ/የግማህበር የአክሲዮን ዕጣዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አከሲዮን ለሚገዙ ማንኛውም ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ሰነዱን ሽያጭ በተመለከተ
የጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ ሃ/የተ/የግማህበር የአክሲዮን ዕጣዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2024 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤቪኮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤቪኮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አለም ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ክበሬ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ ጫማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ እስፔር ፓርት ፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ይስሀቅ አበጋዝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌራወርቅ አክሊሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (01/001-10/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች ከዚህ በታች በተገለፀው
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ (Model BT-50, Chassis No-MM7UNYOW4E0933734)4-17448)* Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0712-2016-PUR Object of Procurement: