Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁ.01/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983 2008 አንቀፅ 41
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋ/ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 197221 በ12/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ሎት 1 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 2 ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን የግንባታ እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርናመሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ህ/ተ/በጎ/ፈ/ማ/ኮ/ህ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ
የሲዳማ ክልል ም/ቤት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ የጽ/መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሲዳማ ባህላዊ ልብስ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of ID Cards, ID Card Printing Ribbons, ID Card Printing Lamination, Badge Lanyards with Hooks, and Badge Holder Case
Invitation to Bid Tender No. ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01342 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Procurement
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይት፣ የደንብ ልብስ፣ ልብስ ስፌት፣ የመኪና ሰርቪስ የሚያደርግ ጋራጅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road Project
Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-074/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Chanka Gidamii Asphalt
የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የበጀት ዓመት የተማሪዎች ቀለብ ግብዓት፣ ጤፍ፣ የበሰለ ዳቦ፣ ስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ የሪፍሬሽመንት ግብኣቶች እና የመምህራንና የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ለዋናው ግቢና ለበደሌ ካምፓስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የበጀት ዓመት የተማሪዎች ቀለብ ግብዓት፣ ጤፍ፣ የበሰለ ዳቦ፣ ስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ የሪፍሬሽመንት ግብኣቶች