Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-002/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ ስም አበዳሪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና የመኖሪያ አፓርትመንት (3ኛ ፎቅ) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማኅበርድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ት/ት/ግዥ 035/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ለባለ 10 ፎቅ አፓርታማ ህንፃዎች በቁጥር 470 የዉስጥ እና የዉጭ የእንጨት በሮች

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ለባለ 10 ፎቅ አፓርታማ ህንፃዎች በቁጥር 470 የዉስጥ እና የዉጭ የእንጨት በሮች አቅርቦት እና የገጠማ አገልግሎት በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኢማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አውቶሞቢል (ዞታይ መኪና) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ. 02/2017 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የደንብ ልብስ ግዥ (ሱሪ፤ ኮት

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Lumee Bara Baajataa 2017 Keessatti Waajjiraalee/seektaroota Mootummaa Aanaa Lumee Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaalee Gosa Gara Garaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሜ001/2017ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ ከዚህ በታች በሎት የተለፁ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚከተሉት እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶቸን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሎት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮና የጽሕፈት ዕቃዎች የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ፕሪንተር ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በጀት ዓመት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት

Ambo Farmers’ Cooperative Union Now Invites Wax-sealed Bids for Eligible Bidders Who Are Interested and Capable of Allocating Their Sufficient Resources for the Ambo Farmers’ Cooperative Union Office, Ambo Town, at its Building 3rd Floor Which Can Be Completed Within the Maximum of 150 Calendar Days

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ወይም ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች