Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
NOTIFICATION OF REQUEST FOR EXPRESSION INTEREST AMENDMENT Dear all interested potential Consulting firms, We hereby notify you that an amendment to the Expression of Interest (EOI) that was advertised in
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) Hereby Notify You that an Amendment to the Expression of Interest (EOI) that Was Advertised in The Ethiopian Herald News Paper Dated December 28, 2024,
በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/02/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በሎት 2 የደንብ ልብስ በሎት 3
በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ መጽሀፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሳተም ይፈልጋል፤ ስለሆነም፣ በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ መጽሀፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሳተም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ብቁ የሆኑ ተጫራቾች መጋበዝ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1.
የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂና የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችና የኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብ.ግ.ታ.02/2017 በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 005/2017 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
South Ethiopia Roads Authority Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Consulting of this Road Projects
NOTICE OF INVITATION FOR DETAIL ENGINEERING DESIGN OF BRIDGE PROJECT OF BID The Government of the South. Ethiopia’ Regional State,
የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር ከህዳር 01/2016 እስከ ጥቅምት 30/2017 ያለውን የማኅበሩን የሂሳብ ሥራ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ አስቸኳይ ግልፅ ጨረታ የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 113/211 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ Gosapax Comp- 50 Fw Amotrazin 50sc) Or Atramet Combi 500 FW Or Amertrazin 50sc or Sugar Cane Hoe 50 Sc Active in Gredent Ametryne +Atrazin ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ /010/ኦከ– ስፋ -2/2017 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ሞንታርቦ እና የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የስፖርት ትጥቅ ሎት 2
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የኮምፒውተር እቃዎች፣ የተለያዩ የወርክ ሾፕ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን እና አነስተኛ የእጅ መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ግስፅ የጨረታ መለያ ቁጥር፡–ኢ/መ/ዩ/ኢ/ኮ02/2017 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ
ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ክልል በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ንብረት በሆነው ሕንፃ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰበትን የጉዳት መጠን (Damage Assessment) ማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ክልል በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ንብረት በሆነው