Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡ –ሲ/መ/ባ/009/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ  ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መገደዱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ  ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለቤት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል፡፡

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለቤት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Consultancy Services for a Strategic Environmental and Social Assessment (SESA) for Road Corridors in Ethiopia, as Part of the Horn of Africa Initiative.

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የጽህፈት፣ የጽዳትና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጽህፈት፣ የጽዳትና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለመግዛት የወጣጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 104 /18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የገላ ሳሙና እና የቆዳ የእጅ ጓንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ እሸቱ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀይሉ አለነ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት አገልግሎት እና መድሃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ፣ ሎት

ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት) ዓመት በየዓመቱ የድርጅቱን ሂሳብ በIFRS በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት)