Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 13/2017 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ቁጥር 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እንዲሁም

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ POCKET BALANCE እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ቋሚ የቢሮ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነክ በግልጽ እና ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከርያ ፕሮግራም ለጎታ ቀነች የችግኝ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማጣቀሻ ቁጥር Chena/Wo/03/16/ የጎታ ቀነች የችግኝ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከርያ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ሚካኤል ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዮዲት ሰይፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-6 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Somali Regional State Agricultural Bureau Invites Sealed Bids from Interested Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Construction of Small Scale Irrigation Canals

INVITATION TO NATIONALCOMPETITIVE BID [IFB-NCB] Procuring Entity: SRS-Agricultural Bureau [AB] Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference Number: SRS/AB/NCB RB

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Maintenance Services

Invitation to Bid Procurement of Generator Maintenance Services Procurement Reference No: HRU-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የ2017 በጀት ዓመት የሲሚንቶ ምርት ጥሬ ዕቃ (ፑሚስ፣ ክሊንከር፣ ጂፕሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ሙሲፋ/92/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የ2017 በጀት ዓመት የሲሚንቶ ምርት

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አንደኛ ዙር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ