Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሣሽ/ሾች 1ኛ አቶ ገለቱ ጋነቦ በአፈጻጸም ተከሣሽ ሾች 1ኛ ወ/ሮ ብዙነሽ ቦጋለ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነው በበሌ ከተማ በ 01 ቀበሌ ክልል
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅግ.ጨ.ቁ 07 /2017 የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተራዘመ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን አውቶሞቢል-ቻይና ቸሪ ጀቱር በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል አላቂ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል አላቂ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-NC-0023-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች…….. 3000
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2017 በጀት ዓመት፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት በነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የዓ.ም. ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ግርማይ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አርአያ አሰፋ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በነሐሴ 10 ቀን 2016
Damibi Dollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Students Food Supply
Invitation to Bid Lot 01 Students Food Supply Procurement Reference No: DaDU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የስንዴ ዱቄት ከአንደኛ ደረጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የስንዴ ዱቄት ከአንደኛ ደረጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦዉ የሚያምር Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች /የፅህፈት መሣሪያ/ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2017 ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ