Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማና ዲኮር እና የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 13, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት

የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የመጋረጃና ቁሳቁስ ከእነ እጁ፣ የሳውንድ ሲስተም እስከመገጣጠሙ እንዲሁም ላይት ቦክስ /ዲጅታል ታፔላ/ እስከመገጣጠሙ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የዱቄት ፋብሪካ ሙሉ ሰርቢስ ማድረግ ይፈልጋል

Be’kur(Oct 13, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን

የአብክመ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የደንብ ልብስ፣ ስማርት ሞባይል ቀፎና የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 13, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር KFW/ግ/1/2018 የአብክመ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ለደቡብ ወሎ ብዝሃህይወትና ደን ልማት ፕሮጀክት (KFW) ህጋዊ

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽቤት በ2018 በጀት ዓመት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025)    ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና

Addis Ababa Islamic Affairs Higher Council (AAIAHC) Wants to Hire Consulting Firms or Individual Consultants to Help Them Develop and Update Three Important Operational Manuals for the Organization

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Water Heater and Shower Head ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/152/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Water

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም የሂሳብ ኦዲት አገልግሎት፣ የደረቅ ትራንስፖርት ማጓጓዣ አገልግሎት፣ ያገለገሉ መኪናና የእርሻ ትራክተር ከነማረሻው የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣ የምርጥ ዘር መቋጠርያ ፖሊ-ባጎችን ለማሠራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025)   የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ_01/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን ሃ/የተ. 3 /ሶስት/ ገልባጭ መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 1. FOTON EST-M TIPPER ብዛት ‘ 3 /ሶስት/ ገልባጭ መኪናዎች