Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች ıኛ አቶ ይልማ ናደዉ 2ኛ ወ/ሮ መዓዛ አበበ እና በአፈ ተከሳሾች ıኛ አቶ ፓወል ጴጥሮስ ወ/ማሪያም 2ኛ አቶ አባዲ ከበዶም ደስታ መካከል ባለዉ የአፈጻጸም
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቃል የሰው ሀብት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ. የፍላጎት መግለጫ እንዲያቀርቡ መጋበዝ ይፈልጋል
የአብረን እንሥራ ጥሪ የፍላጎ መግለጫ እንዲያቀርቡ ስለመጋበዝ ቃል የሰው ሀብት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ. ከፍተኛ ችሎታ ባላቸው የንግድ ባለሙያዎች በ2003
አዋሽ ባንክ አ.ማ. አክሲዮኖች ለመሸጥ ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Umbrella
Invitation for Bid Umbrella ( በጣም ትልቅ ለካፍቴሪያ የሚሆን 8 ሰው የሚይዝ ባለብረት ዣንጥላ) ብዛት 6 Lot Information Procurement Reference
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ
Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation for Bid Procurement of Hotel Service (Addis Ababa) 15/11/2016 Lot Information Procurement Reference Number: MILL-NCB-NC-0086-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ፣ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የቪድዮ ካሜራ ግዢ ማከናወን ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የቪድዮ ካሜራ ግዢ ለማከናወን የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ፣ ቅባት
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Water Dispensers (Hot and Cold)
Invitation to Bid Bid Ref. HB/006/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ELiiG/02/2024 ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD Invites All Interested and Eligible Audit Firms to Perform an Annual Audit of its Book of Account for the Period 11 Sept 2022- 11 Sept 2023
INVITATION TO BIDProcurement Reference Number YCFCU/24191/16Bid for Audit Service Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD invites all interested and