Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ የጨረታ ቁጥር OIT/Bid-03/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ(315/80R22.5)ና መለዋወጫዎች ለተሽ ሞዴል VOLVO Bus B11R Viago/1050/2019 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ እና በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/06/2017 በሎት 1፡– የሎደር ማሽነሪ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሎደር ማሽነሪ ጎማ ፣ተቀማጭ የመኪና ሸቶ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ለህንፃ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ (ለእንጨት ስራ፣ ለኤሌክትሪክ ስራ፣ ለአትክልት ስራ እና ለጥበቃ ሥራ የሚያገለግሉ) የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ጫማዎች ግዥ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር 039/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የፋብሪካ ዘርፍ እቃዎችን እና መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር WSSF/LP/01/2025 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፋብሪካ ዘርፍ እቃዎችን
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Product
Government (Feb 12, 2025) Invitation for Bid Procurement of Printing Product 12 Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0225-2017-PUR Object of
Institute for Sustainable Development (ISD) Invites All Interested Financial Consulting Firms for Consultancy Service in the Implementation of International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) in the Institute
Reporter (Feb 12, 2025) INVITATION FOR BID Bid Title: Provision of Financial Consultancy Service for Full International Public Sector Accounting
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for a Scoping Study of Repayable and Private WASH Financing and Rolling Out of Microfinancing for Rural Sanitation and Hygiene in Ethiopia
2merkato.com (Feb 12, 2025) REQUEST FOR PROPOSALS FOR The Provision of Scoping Study of Repayable and Private WASH Financing and Rolling
በደቡብ ኢትዮጵያ ህ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በሴፍትነት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት የተለያዩ የእርሻ ግብዓቶችና ዕቃዎች የኩሬ ቁፋሮ፣ የማዕድን ውጠቶች፣ የችግኝ ዘር በየአይነት፣ ቦበንሶ የ45 ቀን ዶሮ ጫጩት፣ የንብ ማነብያ ዘመናዊ የንብ ቀፎ፣ ሲሚንቶ፤ ፖት ጥቁር ባለ 16 ፖት ነጭ፣ ባለ 12 ፖት ነጭ ባለ የውሃ ማጠጫ ባልዲ፣ አካፋ፣ ዛብያ፣ ሬክ፣ ባለሶስት ጣት መቆፈሪያ፣ ወንፊት እሾዋማ የአጥር ሽቦ፣ ቨድኔት፣ የማዕድን ውጤቶች፣ አሸዋ፣ የጫካ አፈር፣ ኮምፖስት፣ ድንጋይ አሸዋ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ህ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የፋርማሲና ኬሚካል ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፍራሽና የፍራሽ ጨርቅ፣ የተማሪዎች ጋዎን እና የመመረቂያ ጋዎን፣ ሪቫን እና ቆብ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት
ወሎ ዩኒቨርስቲ ለኮ/ቻ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ ማገዶ አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 12, 2025) Invitation to Bid የማገዶ እንጨት ኮ/ቻ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0062-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invite Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply of Jet Master Hose
Addis Zemen (Feb 12, 2025) INVITATION TO BID FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Bid No. REBD/NCB/GOV/AAWSA/G005/2025 Addis Ababa Water and