Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 67/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እቶ ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 262275 በ21/6/2015 ዓ/ም
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማህበር በየጊዜው የሚጠራቀመውን ውድቅዳቂ ብረታ ብረት (Metal Scrap) በጨረታ አወዳድሮ በኪሎግራም ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 ድርጅታችን በየጊዜው የሚጠራቀመውን ውድቅዳቂ ብረታ ብረት (Metal Scrap) በጨረታ አወዳድሮ በኪሎግራም ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች ለዚሁ
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Different Paper Products
INVITATION FOR BID BID REF. NO: MELBA/NCB/G/35/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase different
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Apiculture-related Accessories
Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute /ATI/ IFB Title: Procurement
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን
ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር – ማስሚ/ሽ/ 001/2016 ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ እና 3ኛ
The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Invites Competitive Consulting Firms to Preparation of As-built Drawings for the Kality and Dire Dawa Coffee Processing Plants Located at Addis Ababa and Dire Dawa Respectively
INVITATION TO BIDProcurement reference Number OCFCU/as built-01 & 02/2016 The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. located at
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት እነ አቶ አዲሱ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መሰረት አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ቆንጂት መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ፀጋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ