Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያበጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዘውን የተለያዩ ንብረቶችን፣ ሪዞርቶችን፣ የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር
ገቢዎች ሚኒስቴር በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው የኤመራልድ ሪዞርት በ30,000 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን ሙሉ ንብረት ከነይዞታው፤ የአክሲዮን እጣ፤ የፕላስቲክ ገመድ ማምረቻ ማሽኖች፣ የማሸኑ የምርት ግብዓቶች፤ የተመረቱ ገመዶች አና የማሸኑ ተጓዳኝ ዕቃዎችና የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ቴሌቭዥኖች፣ ሌሎች የሆቴል ተጓዳኝ ዕቃዎች
በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁ.01/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983 2008 አንቀፅ 41
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋ/ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 197221 በ12/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Tiraakteeraa Bu’ura Aangoo Labsii 1147/2011 Tiin Kennameefiin Gurguruu Barbaada
Jimmaa Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’ura Aangoo Labsii 1147/2011 tiin kennameefiin gurguruu barbaada T.L Maqaa Liqeeffataa Maqaa
Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Kuraa Jiddaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dirree Sokorruu Bara Baajataa 2017 Keessa Meeshaalee Tajaajilaaf Oolan Kanneen Akka Meeshaalee Barreeffamaa, Elektironiksii, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa (Farniicherii), Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa Caalbaasii Ifaadhaan Dorgomtoota Ulaagaa Armaan Gadii Guutan Waliin Dorgomsiisee Bituu Barbaada.
Beeksisa Caalbaasii Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Kuraa Jiddaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dirree Sokorruu bara baajataa 2017 keessa meeshaalee tajaajilaaf oolan
Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Sibuu Siree Bara Baajetaa 2017 TtiMeeshaalee Barreeffamaa Qulqulinaa, Elektirooniksii, Furnicharii, Uffataa Seeraa, Gommaa Konkolaataa Fi Motarsaaykilii Fi Akumas Meeshaalee Biroo Waajjiralee Mootuummaaf Tajaajilan Dhiyeessitoota Heyyama Seera Qabeesaa Qaban Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgommsiisee Bituu Barbaada
Caalbaasii Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Sibuu Siree bara baajetaa 2017 tti manneen hojii Aanichaaf Meeshaalee Barreeffamaa Qulqulinaa, Elektirooniksii,
Armauer Hansen Research Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Child Materials
Invitation to Bid Procurement of Child Materials Procurement Reference No: AHRI-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders from All over the World for the Procurement of Subcontracts for the Construction of Grouting Works at the Upper Gudder Fatol Dam & Appurtenant Structures Construction Project Under International Competitive Bidding
Invitation for International Opening Bid Tender No. ECWCT-ICB-PW-18/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by invites sealed bids from
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት መሣሪያዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች
የጅማ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መኪና ጎማ እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣ ጽዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ፊቲንግ እቃዎችን እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3
Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Caalbaasii Ifaan Hojii Tajaajilaa Sagantaa Qopheessuu (Event Organization) Akka Armaan Gadiitti Dhaabbata Hojii Kanarratti Bobba’an Wal-dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada
Beeksiisa Calbaasi Ifaa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Caalbaasii Ifaan hojii tajaajilaa Sagantaa qopheessuu (Event Organization) akka armaan gadiitti
በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ እና ከውስጥ በጀት ደረጃቸውን የጠበቁ ኦርጅናል የሆኑ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ