Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁፕር 02/2017 ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: 1. በግልጽ ጨረታ
ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ድርጅት ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ይዲድያ ችልድረንስ ኤይድ ኦርጋናይዜሽን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብ ይፈልጋል:: ስለሆነም የታደሠ ፈቃድ ያላችሁ እና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
ይዲድያ ችልድረንስ ኤይድ ኦርጋናይዜሽን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-003/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ተሸከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የካርታ ቁጥር ታርጋ ቁጥር የጨረታ ዋጋ መነሻ የጨረታ ሽያጭ ከተማ ወረዳ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Products
INVITATION FOR BID (IFB)OROMIA BUREAU OF AGRICULTURETENDER No. OAB/NCB/CALM/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors for the Design Review and Construction of the Livelihood Restoration and Resettlement Project in an Additional Two Lots at Bishoffu City on a Turn-Key Basis
Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T488 Ethiopian Airlines Group intends to invite potential contractors for Design Review and Construction
በማእከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ገብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ማለትም ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–ጉብሬ ዲስትሪክት 001/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ገብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት ፕሮጀከቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors To bid for the Supply of Sanitary Spare Parts and Ceiling Board
INVITATION TO BIDBid Ref No. HB/009/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone & Redash
Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of HCB,
The Ministry of Trade and Regional Integration Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Digital Signage (Outdoor Screen and Indoor) Procurement with Built DeliNer) and Installation of a Digital Market Promotion System
Specific procurement Notice Request for Bids Goods (One-Envelope Bids Goods Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: De-risking,
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የህንፃ ጥገናና እድሳት እንዲሁም አዲስ የህንፃ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/02/2017 ተቁ ሎት ቁጥር የጨረታ ዓይነት እና ቦታው ደረጃ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር የጨታ መዝጊያና
በማ/ኢ/ከመንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር፣ የውሃ ዕቃ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ሎካል ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ እና የሞተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከመንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ