Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማውጣት ማጠናቀቁ ይታወቃል። በመሆኑም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ ሥራ ጨረታ በማውጣት ማጠናቀቁ ይታወቃል፤ በመሆኑም የመስመር ዝርጋታ እና ተያያዥ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ማለትም ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ሞተር

በደ/ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ሞተር ሳይክል፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰሩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

RE INVITATION TO RESTRICTED TENDING The Oromia Chamber of Commerce and Sectoral Association here in after also referred to as (OCCSA) is pleased to invite qualified and registered Audit firms

The Oromia Chamber of Commerce and Sectoral Association Invite Eligible Bidders to Audit Firms for Three Fiscal Years Ending 2016-2018

Invitation for Bid ሎት 118 የፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0078-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 118 የፋሲሊቲ ሰራ ክፍል

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፋሲሊቲ ሰራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች