Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ህንፃ እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሣሽ/ሾች 1ኛ አቶ ገለቱ ጋነቦ በአፈጻጸም ተከሣሽ ሾች 1ኛ ወ/ሮ ብዙነሽ ቦጋለ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነው በበሌ ከተማ በ 01 ቀበሌ ክልል
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለባንክ ፤ ለኢንሹራንስ ፣ ለመጋዘን ፣ ለቢሮ ፣ ለነዳጅ ማደያ ፣ ለት/ቤት ፣ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ወዘተ. የቤተክርስቲያኗን አገልግሎት የማይጋፋ የልማት ሀሳብ ያላቸውና የቤተክርስቲያኗ አባል የሆኑ ግለሰቦችና ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማልማት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ክልል ውስጥ የሚገኘው የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር ሞንታርቦዎችን) እንዲሁም የቢሮ መገልገያዎች ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አዲስ የቤት ተሽከርካሪዎችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ውስን የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አዲስ የቤት ተሽከርካሪዎችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በሕግ አገልግሎቱ በኩል በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦችን የአፈጻፀም ሥራን የሚሰራ ፤ የሚከታተል እና የሚያስፈጽም ድርጅት አወዳድሮ ሥራውን ማሰራት ይፈልጋል
ቁጥር፡- ዓኢ/ሀአሰ/009/2016ማስታወቂያ ኩባንያችን ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በሕግ አገልግሎቱ በኩል በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦችን የአፈጻፀም ሥራን የሚሰራ ፤ የሚከታተል እና
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply of NFI-Plastic Products to Enter Into a One-year Framework Agreement
CARE ETHIOPIA INVITATION TO BIDDERS FOR THE SUPPLY OF NFI-PLASTIC PRODUCT Bid Reference No: BID No. 189/2024 1. ABOUT CARE
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Stationery Materials
INVITATION to Bid ITB Title: Procurement of Different Types of Stationery Materials. Procurement Reference number: OPPPDA/NCB/FA/G/01/2017 1. The Oromia Public
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Excavator ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የማሽኑ አይነት መለኪያ ሞዴል
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት
በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ዘርቱ ጨመሳ እና የአፈ/ተከሳሽ ተመስገን ቶንጃ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ መነሻ የሆነው በአ/ም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ